Table of Contents
Toggleየኮቪድ-19 አዲስ መረጃ
ሜይ 1 ቀን 2023 ዓ.ም. የአሜሪካን ቤተመንግስት ያወጣው አጭር መግለጫ እንደሚገልጸው ከሜይ 1 2023 ጀምሮ ከውጪ አገር የሚገቡ የደርሶ መልስ መንገደኞች የኮቪድ ክትባት ማስረጃ ማሳየት አይጠበቅባቸውም።
የቪዛ ክፍያ ጭማሬ
የቪዛ ክፍያ ጭማሪዎች ሜይ 30, 2023 ላይ ሥራ ላይ ውለዋል። የንግድ ወይም የቱሪዝም የጎብኚዎች ቪዛ (B1/B2) እንዲሁም የተማሪዎችና የተለዋዋጭ ጎብኚዎች ቪዛ ክፍያ ከ$160 ወደ $185 ዶላር ጨምሯል። ለጊዜያዊ ሠራተኞች ስደተኛ ላልሆኑ ቪዛዎች (H, L, O, P, Q, እና R ምድቦች) ክፍያ ከ $ 190 ወደ $ 205 ዶላር ጨምሯል። በልዩ ሙያ (ኢ ምድብ) ውስጥ ለውል […]
2024 ዲቪ
የ2024 የዲቪ ሎተሪ ውጤት ይፋ ተደርጓል። ካመለከቱት ሰዎች መካከል 55,000 ሰዎች ወደ አሜሪካን እንዲመጡ እድል ተሰጥቷቸዋል። ወደ አሜሪካን ስቴት ዲፓርትመንት ድረ ገጽ በመሄድ እስከ ሴፕቴምበር መጨረሻ ድረስ የማመልከቻውን ሁኔታ ማጣራት ይቻላል።
ለጊዜያዊ የተጠበቀ ስታተስ ማመልከት
ለመኖርና ለመስራት ህጋዊ መብት የሌላቸው በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ከዲሴምበር 12 ቀን 2022 እስከ ጁን 12 ቀን 2024 ባለው ጊዜ ውስጥ ጊዜያዊ የተጠበቀ ስታተስ ለማግኘት ማመልከት ይችላሉ። ፎርም I-821 በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ። በተጨማሪም ፎርም I-765 በመጠቀም የስራ ፈቃድ ለማግኘት ማመልከት ይችላሉ። ለጊዜያዊ ጥበቃ ስታተስ ብቁ ለመሆን ከኦክቶበር 10 ቀን 2022 በፊት አሜሬካ መግባት እና ከዲሰምበር 12 […]