2024 ዲቪ

የ2024 የዲቪ ሎተሪ ውጤት ይፋ ተደርጓል። ካመለከቱት ሰዎች መካከል 55,000 ሰዎች ወደ አሜሪካን እንዲመጡ እድል ተሰጥቷቸዋል። ወደ አሜሪካን ስቴት ዲፓርትመንት ድረ ገጽ በመሄድ እስከ ሴፕቴምበር መጨረሻ ድረስ የማመልከቻውን ሁኔታ ማጣራት ይቻላል


Posted

in

by

Tags: