ምድብ፥ ቪዛ
-
የተማሪ ቪዛ (ኤፍ-1/ኤም-1)
የትምህርት እና አሜሪካ ሃገር የመኖሪያን ወጪ መሸፈኛ አቅሙ ካለ እና የተማሪ ቪዛ ለማግኘት የሚያስፈልጉትን መስፈርቶች ማሟላት ከተቻለ አሜሪካን አገር መጥቶ መማር ይቻላል። የ F-1 ቪዛ ለቋንቋ እና ለቀለም ትምህርት ሲሆን የኤም-1 ቪዛ ለሙያ ትምህርት ነው። ተማሪ ቪዛ ለማግኘት የሚወሰዱ እርምጃዎች ምንድን ናቸው? በተማሪዎች እና ኤክስቼንጅ ጎብኚዎች ፕሮግራም (SEVP) የተካተተ ትምህርት ቤት እንዴት ይገኛል?
-
የኢሚግሬሽን ዜና
-
የኮቪድ-19 አዲስ መረጃ
ሜይ 1 ቀን 2023 ዓ.ም. የአሜሪካን ቤተመንግስት ያወጣው አጭር መግለጫ እንደሚገልጸው ከሜይ 1 2023 ጀምሮ ከውጪ አገር የሚገቡ የደርሶ መልስ መንገደኞች የኮቪድ ክትባት ማስረጃ ማሳየት አይጠበቅባቸውም።
-
የቪዛ ክፍያ ጭማሬ
የቪዛ ክፍያ ጭማሪዎች ሜይ 30, 2023 ላይ ሥራ ላይ ውለዋል። የንግድ ወይም የቱሪዝም የጎብኚዎች ቪዛ (B1/B2) እንዲሁም የተማሪዎችና የተለዋዋጭ ጎብኚዎች ቪዛ ክፍያ ከ$160 ወደ $185 ዶላር ጨምሯል። ለጊዜያዊ ሠራተኞች ስደተኛ ላልሆኑ ቪዛዎች (H, L, O, P, Q, እና R ምድቦች) ክፍያ ከ $ 190 ወደ $ 205 ዶላር ጨምሯል። በልዩ ሙያ (ኢ ምድብ) ውስጥ ለውል…
-
2024 ዲቪ
የ2024 የዲቪ ሎተሪ ውጤት ይፋ ተደርጓል። ካመለከቱት ሰዎች መካከል 55,000 ሰዎች ወደ አሜሪካን እንዲመጡ እድል ተሰጥቷቸዋል። ወደ አሜሪካን ስቴት ዲፓርትመንት ድረ ገጽ በመሄድ እስከ ሴፕቴምበር መጨረሻ ድረስ የማመልከቻውን ሁኔታ ማጣራት ይቻላል።