ምድብ፥ የደርሶ መልስ ቪዛ

  • የተማሪ ቪዛ (ኤፍ-1/ኤም-1)

    የትምህርት እና አሜሪካ ሃገር የመኖሪያን ወጪ መሸፈኛ አቅሙ ካለ እና የተማሪ ቪዛ ለማግኘት የሚያስፈልጉትን መስፈርቶች ማሟላት ከተቻለ አሜሪካን አገር መጥቶ መማር ይቻላል። የ F-1 ቪዛ ለቋንቋ እና ለቀለም ትምህርት ሲሆን የኤም-1 ቪዛ ለሙያ ትምህርት ነው። ተማሪ ቪዛ ለማግኘት የሚወሰዱ እርምጃዎች ምንድን ናቸው? በተማሪዎች እና ኤክስቼንጅ ጎብኚዎች ፕሮግራም (SEVP) የተካተተ ትምህርት ቤት እንዴት ይገኛል?

  • የኢሚግሬሽን ዜና

  • የኮቪድ-19 አዲስ መረጃ

    የኮቪድ-19 አዲስ መረጃ

    ሜይ 1 ቀን 2023 ዓ.ም. የአሜሪካን ቤተመንግስት ያወጣው አጭር መግለጫ እንደሚገልጸው ከሜይ 1 2023 ጀምሮ ከውጪ አገር የሚገቡ የደርሶ መልስ መንገደኞች የኮቪድ ክትባት ማስረጃ ማሳየት አይጠበቅባቸውም።